Pasta | ፓስታ

$12.37$23.72

Additional information

Pasta | ፓስታ

የምናቀርባቸው ፓስታዎች ዴኒዝ ፓስታ እና ሱካይና ፓስታ ብራንዶች ሲሆኑ፥ በግማሽ ካርቶን ማለትም 10 ባለ500 ግራም ፓስታዎችን ወይም ሙሉ ካርቶን ማለትም 20 ባለ500 ግራም ፓስታዎችን መግዛት ይችላሉ። እዚህ ከተጠቀሱት አይነቶች የተለየ ከፈለጉ ወይንም ልዩ ትእዛዝ ካልዎ በዚህ ኢሜል ፍላጎትዎን ይላኩልን እናስተናግዳለን። jegolgifts@gmail.com

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

You may also like…