Cake | ኬክ

$12.25$16.52

ማሳሰቢያ፥ በምስሉ ላይ የሚታዩት ኬኮች በልዩ ትእዛዝ ከምናዘጋጃቸው ኬኮች የተወሰዱ እንጂ የዚህ ኬክ ምስል አይደለም።

Additional information

Cake | ኬክ

የምናቀርባቸው የኬክ አይነቶች ለሁሉም ደንበኞቻችን እንዲስማሙ በባለሙያ ተመጥነው ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ የተዘጋጁ ጣፋጭ ኬኮች ሲሆኑ፥ መጠነኛ ኬክ (15cm) ፥ መካከለኛ ኬክ (20cm) ፥ ትልቅ ኬክ (25cm) መጠን እናቀርብልዎታለን። መርጠው ይዘዙን። በተጨማሪም ለልደት፣ ለሰርግ፣ ለበአላት፣ እንዲሁም ለሰርግ ፣ ለልደት ፣ ለግራጁዔጽሕኝኝ ለሚያስፈልግዎ ዝግጅቶች በልዩ ትእዛዝ በማንኛውም አይነትና መጠን እናዘጋጃለን። እዚህ ከተጠቀሱት አይነቶች የተለየ ከፈለጉ ወይንም ልዩ ትእዛዝ ካልዎ በዚህ ኢሜል ይላኩልን እናስተናግዳለን። jegolgifts@gmail.com

You may also like…