Difo Dabo | ድፎዳቦ

$14.59$26.74

Additional information

Difo Dabo | ድፎዳቦ

የምናቀርባቸው የድፎዳቦ አይነቶች የሃበሻ እና የፈረንጅ ድፎዳቦዎች ሲሆኑ፥ መጠነኛ ድፎ ዳቦ (15cm) ፥ መካከለኛ ድፎ ዳቦ (20cm) ፥ ትልቅ ድፎ ዳቦ (25cm) መጠን የሚቀርቡ ናቸው። መርጠው ይዘዙን።
እዚህ ከተጠቀሱት አይነቶች የተለየ ከፈለጉ ወይንም ልዩ ትእዛዝ ካልዎ በዚህ ኢሜል ይላኩልን እናስተናግዳለን።
jegolgifts@gmail.com

You may also like…