Green Pepper | ቃሪያ

$4.40$6.57

Additional information

Green Pepper | ቃሪያ

የምናቀርበው ቃሪያ በተፈጥሮ ያደገ ኦርጋኒክ ቃሪያ ሲሆን፥ በእሩብ ኪሎ ፣ በግማሽ ኪሎ እና በአንድ ኪሎ እንደ ምርጫዎ መግዛት ይችላሉ። እዚህ ከተጠቀሱት አይነቶች የተለየ ከፈለጉ ወይንም ልዩ ትእዛዝ ካልዎ በዚህ ኢሜል ፍላጎትዎን ይላኩልን እናስተናግዳለን። jegolgifts@gmail.com

You may also like…