Water | ውሃ

$6.24$9.45

Additional information

Water | ውሃ

የምናቀርባቸው የውሃ አይነቶች የስ፣ ቶፕ፣ ቦስ እና ቪታ የተሰኙ ናቸው። ሁሉም የውሃ አይነቶች 500 ሚሊ ሊትር በሚይዙ በታሸጉ የፕላስቲክ ጠርሙሶች የሚቀርቡ ሲሆኑ፥ በአንድ እሽግ 12 ወይም 24 ጠርሙሶችን መግዛት ይችላሉ። የእሽጎቹን ቁጥር እስከሚፈልጉት ድረስ አብዝተው ማዘዝ ይችላሉ። እዚህ ከተጠቀሱት አይነቶች የተለየ ከፈለጉ ወይንም ልዩ ትእዛዝ ካልዎት በዚህ ኢሜል ፍላጎትዎን ይላኩልን እናስተናግዳለን። jegolgifts@gmail.com

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

You may also like…